am_1ch_text_udb/08/01.txt

1 line
329 B
Plaintext

\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 \v 5 1 ብንያም ቤላ፣ አስቤል፣ አሐራ፣ 2 ኖሐ፣ ራፋን የተባሉ አምስት ልጆች ነበሩት፡፡ 3 የቤላ ወንዶች ልጆች አዳር፣ ጌራ፣ አቢሁድ፣ 4 አቢሱ፣ ናዕማን፣ አሖዋ፣ 5 ጌራ፣ ሰፋፋና ሐራም ናቸው፡፡