am_1ch_text_udb/07/33.txt

3 lines
356 B
Plaintext

33 የያፍሌጥ ወንዶች ልጆች ፉሴክ፣ ቢምሃል ዓሲት ናቸው፡፡
34 የያፍሌጥ ታናሽ ወንድም ሳሜ ወንዶች ልጆች ሮአጋ፣ ይሑባና አራም ናቸው፡፡ 35 የሳሜ ታናሽ ወንድም የኤላም ወንዶች ልጆች ጻፉ፣ ይምና፣ ሴሌስ እና አማል ናቸው፡፡