am_1ch_text_udb/07/30.txt

3 lines
415 B
Plaintext

\v 30 \v 31 \v 32 30 የአሴር ወንዶች ልጆች ዪምና፣ የሱዋ፣ በሪዓ ሲሆኑ እኅታቸውም ሴራሕ ትባል ነበር፡፡
31. የበሪዓ ወንዶች ልጆች ሐቤርና መልክኤል ናቸው፡፡ መልክኤል የቢርዛዊት አባት ነበር፡፡
32 ሐቤርም ያፍሌጥን፣ ሰሜርን፣ ከታምንና እኅታቸውን ሶላን ወለደ፡፡