\v 25 \v 26 \v 27 25 ሌላው የኤፍሬም ወንድ ልጅ ፋፌ ነው፡፡
ፋፌ ራሴፍን ወለደ፤
ራሴፍ ቴላን ወለደ፤
ቴላ ታሐን ወለደ፤
26 ታሖን ለአዳን ወለደ፤
ለአዳ አማሁድን ወለደ
አሚሁድ አሊሰማን ወለደ፤
27 አሊሰማ ነዌን ወለደ፡፡