11 ሁሉም የቤተ ሰቡ አለቆች ነበሩ፤ እነርሱም ሰራዊቱ ውስጥ ለማገልገል ብቃት ያላቸው ዐሥራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰዎች ነበሩዋቸው፡፡
12 ሰፈንና ሐፊም የዚሁ ጐሳ ወገኖች ነበሩ፡፡ ከዳን ነገድ አንዱ ሑሺም ነበር፡፡