am_1ch_text_udb/07/08.txt

2 lines
628 B
Plaintext

\v 8 \v 9 \v 10 8 የቤከር ወንዶች ልጆች ዝሚራ፣ ኢዮአስ፣ አልዓዛር፣ አልዮዔናይ፣ ዖምሪ፣ ኢያሪሙት፣ አብያ፣ ዓናቶትና ዔሌሜት ናቸው፡፡ 9 በቤከር የትውልድ ሐረግ ሰራዊቱ ውስጥ ለማገልገል ብቃት ያላቸው ሃያ ሺህ ሁለት መቶ ሰዎችና መሪዎች ተመዝግበዋል፡፡
10 የይዲኤል ወንድ ልጅ ቤልሐን ነው፡፡ የቤልሐን ወንዶች ልጆች የዑስ፣ ብንያም፣ ኤሁድ፣ ክንዓን፣ ዜታን፣ ተርሴስ፣ እና አኪሰአር ሲሆኑ፣