4 ብዙ ሚስቶችና ልጆች ስለ ነበሩአቸው፣ ከቤተ ሰባቸው የትውልድ ሐረግ ለውጊያ ብቁ የሆኑ ሠላሳ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩአቸው፡፡ 5 ከይሳኮር ዘሮች ሁሉ ሰራዊቱ ውስጥ ለማገልገል ብቃት ያላቸው ሰማንያ ሰባት ሺህ ሰዎች ተመዝግበዋል፡፡