am_1ch_text_udb/07/01.txt

4 lines
876 B
Plaintext

\c 7 \v 1 \v 2 \v 3 1 የይሳኮር አራት ወንዶች ልጆች ቶላ፣ ፉዋ፣ ያሱብና ሺምሮን ናቸው፡፡
2 የቶላ ወንዶች ልጆች ኦዚ፣ ያረፋ፣ ይሪኤል፣ የሕማይ፣ ይብሣምና ሽሙአል ናቸው፡፡ እዚህ ሁሉ የቤተ ሰባቸው አለቆች ነበሩ፡፡
በዳዊት ዘመነ መንግሥት ከትውልድ ሐረጋቸው የተቆጠሩ ከቶላ ዘሮች የተገኙ ሃያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሰዎች በሰራዊቱ ውስጥ ብቃት ያላቸው ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ፡፡
3 የኦዚ ወንድ ልጅ ይዝራሕያ ነው፡፡ የይዝራሕያ አምስት ወንዶች ልጆች ሚካኤል፣ አብድዩ፣ ኢዮኤል፣ ይሺያ ናቸው፡፡ ይዝራሕያና ልጆቹ ሁሉ የቤተ ሰባቸው አለቆች ነበሩ፡፡