49 ሳኡል ሲሞት የዓክባር ልጅ የሆነው በአልሐናን በእግሩ ተተክቶ ነገሠ፡፡
50 በአልሐናን ሲሞት ሐሳድ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ፡፡ ከተማውም ፋዑ ትባል ነበር፤ ሚስቱ መጣብአል ትባላለች፤ እርሷም የሜዛሃብ ልጅ የመጥሬድ ልጅ ነበረች፡፡