am_1ch_text_udb/01/46.txt

3 lines
500 B
Plaintext

\v 46 \v 47 \v 48 46 ሑሳም ሲሞት የቤዳድ ልጅ ሐዳድ በእግሩ ተተክቶ በዓዊት ነገሠ፡፡ የሐዳድ ሰራዊት ሞዓብ አካባቢ የነበረውን የምድያም ጦር ድል አደረገ፡፡
47 ሐዳድ ሲሞ የመሥሬቃ ሰው የሆነው ሠምላ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ፡፡
48 ሠምላ ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለችው የርኆቦት ሰው የሆነው ሳኡል በእግሩ ተተክቶ ነገሠ፡፡