am_1ch_text_udb/01/43.txt

4 lines
553 B
Plaintext

43 በእስራኤል አንድም ንጉሥ ከመንገሡ በፊት የኤዶምን አካባቢ ይገዙ የነበሩ ነገሥታት እነዚህ ናቸው፤ የቢዖር ልጅ ባላቅ የኤዶም ንጉሥ ነበር፤ እርሱ የነገሠባት ከተማ ስም ዲንሃባ ትባል ነበር፡፡
44 ባላቅ ሲሞት የባሶራ ልጅ የዛራ ልጅ ኢዮባብ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ፡፡
45 ኢዮባብ ሲሞት የቴማን አገር ሰው የሆነው ሑሳም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ፡፡