am_1ch_text_udb/01/41.txt

2 lines
279 B
Plaintext

\v 41 \v 42 41. የዓና ወንድ ልጅ ዲሶን ነበር፡፡ የዲሶን ወንዶች ልጆች ሔምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን እና ክራን ናቸው፡፡
42 የኤጽር ወንዶች ልጆች ቢልሐን፣ ዛሪዋንና ዓቃን ናቸው፡፡