am_1ch_text_udb/01/38.txt

3 lines
563 B
Plaintext

\v 38 \v 39 \v 40 38 ሌላው የዔሳው ወንድ ልጅ ሴይር ነው፡፡ የሴይር ልጆች በኤዶም አካባቢ ይኖሩ ነበር፡፡ የእርሱ ወንዶች ልጆች ሎጣን፣ ሦባል፣ ድብዖን፣ ዓና፣ ዲሶን፣ ኤጽር፣ እና ዲሳን ናቸው፡፡
39 የሎጣን ወንዶች ልጆች ሖሪ እና ሄማም ሲሆኑ፣ የሎጣን እኅት ቲሞናዕ ነበረች፡፡
40 የሦባል ወንዶች ልጆች ዔልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎ እና አውናም ናቸው፡፡