am_1ch_text_udb/01/34.txt

4 lines
558 B
Plaintext

34 አብርሃም ከሣራ የወለደው ይስሐቅን ነበር፤ ይስሐቅ ዔሳውንና በኃላ እስራኤል የተባለው ያዕቆብን ወለደ፡፡
35 የዔሳው ወንዶች ልጆች ኤልፋዝ፣ ራጉኤል፤ የዑስ፣ የዕላም እና ቆሬ ናቸው፡፡
36 የኤልፋዝ ወንዶች ልጆች ቴማን፣ ኦማር ስፎ፣ ጐቶም፣ ቂኔዝ፣ ቲምናዕ፣ አማሌቅ ናቸው፡፡ 37 የራጉኤል ወንዶች ልጆች ናሖት፣ ዛራ፣ ሣማ፣ እና ሚዛህ ናቸው፡፡