am_1ch_text_udb/01/32.txt

1 line
492 B
Plaintext

\v 32 \v 33 32 የአብርሃም ሚስት ሣራ ከሞተች በኃላ፣ ኬጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ፡፡ ከእርሷ የተወለዱ ወንዶች ልጆች ዘምራን፤ ዮቅሳን፣ ሜዳን፣ ምድያም የስቦቅና ስዌሕ ናቸው፡፡ የዮቅሳን ወንዶች ልጆች ሳባ እና ድዳን ናቸው፡፡ 33 የምድያም ወንዶች ልጆች ጌፌር፣ ዔፌር፣ ሄኖኅ፣ አቢዳዕ፣ ኤልዳዓ ናቸው፡፡