am_1ch_text_udb/01/28.txt

1 line
486 B
Plaintext

\v 28 \v 29 \v 30 \v 31 28 የአብርሃም ወንዶች ልጆ ይስሐቅና እስማኤል ናቸው፡፡ 29 እስማኤል አብርሃም ከአገልጋዩ ከአጋር የወለደው ነው፡፡ ዐሥራ ሁለቱ የእስማኤል ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ነባዮት፣ ቄዳር፣ ነብ፣ ዳንኤል፣ መብሳም፣ 30 ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣ ኩዳን፣ ቴማን፣ 31 ኢጡር፣ ናፌስ እና ቄድማ ናቸው፡፡