am_1ch_text_udb/01/17.txt

1 line
602 B
Plaintext

\v 17 \v 18 \v 19 17 የሴም ወንዶች ልጆች ዑፅ፣ ሁል፣ ጌቴር እና ሞሳሕ ናቸው፡፡ 18 አርፋክሰድ ሰላን ወለደ፣ ሰላም ዔቦርን ወለደ፡፡ 19 ዔቦር ሁለት ወንዶች ልጆች ወለደ፤ የአንደኛው ስም ፋሌቅ ነበር፤ ፋሌቅ፣ ‹‹መከፈል›› ማለት ሲሆን፣ እንዲህ የተባለው እርሱ በነበረበት ዘመን በምድር የሚኖሩ ሰዎች በተለያየ ቋንቋ በመከፈላቸው ነበር፡፡ የፋሌቅ ታናሽ ወንድም ዮቅጣን ነበር፡፡