11 ምጽራይም የሉዲማውያን፣ የዐይናማውያን፣ የላህባማውያን፣ የነፍቲሔማውያን 12 የፈትሩሲማውያን፣ የፍልስጥኤማውያን ቅድመ አባቶች የሆኑት የከሰሉሂማውያን፣ የከፍቶሪማውያን ነገዶች አባት ነው፡፡