am_1ch_text_udb/01/08.txt

1 line
452 B
Plaintext

8 የካም ወንዶች ልጆች ኩሽ፣ ምጽራይም፣ ፉጥ እና ከነዓን ናቸው፡፡ 9 የኩሽ ወንዶች ልጆች ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማ እና ሰብቃት ናቸው፡፡ የራዕማ ወንዶች ልጆ ሳባ እና ድዳን ናቸው፡፡ 10 ሌላው የኩሽ ወንድ ልጅ ናምሩድ ነበር፡፡ እርሱም ባደገ ጊዜ በምድር ላይ ኃይል ጦረኛ ሆነ፡፡