am_1ch_text_udb/01/05.txt

1 line
351 B
Plaintext

5 የያፌት ወንዶች ልጆች ጋሜር፣ ማጐግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስ ናቸው፡፡ 6 የጐሜር ወንዶች ልጆች አስክናዝ፣ ሪፋት፣ እና ታርጋማ ናቸው፡፡ 7 የያዋን ወንዶች ልጆች ኤሊሳ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም፣ ሮድኤ ናቸው፡፡