Thu Aug 10 2017 17:24:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
7ced73e2e3
commit
fe08fb65b8
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 25 \v 26 \v 27 25 አምላኬ ሆይ፣ አንተ ለእኔ ለባርያህ ቤትን እንደምትሠራልኝ ስለ ገለጥህልኝ ይህን ጸሎት ለማቅረብ ድፍረት አገኘሁ፡፡ 26 ያህዌ ሆይ፣ አንተ እውነተኛ አምላክ ነህ ለዘላለም እንዲነግሡ ዘሮቼን እንደምትባርክ ተስፋ ቃል ሰጥተኸኛል፤ የምትባርካቸው አንተ ስለሆንህ ለዘላለም የተባረኩ ይሆናሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 18 1 ጥቂት ቆየት ብሎም ዳዊት ፍልስጥኤማውያንን አጥቅቶ አሸነፋቸውለ ጌትንና በአቅራቢያዋ ያሉ መንደሮችን ከፍልስጥኤማውያን እጅ ወሰደ፡፡ 2 እንዲሁም ሞዓባውያንን ድል አደረገ እነርሱም ገባሮቹ ሆኑ ግብርም አመጡለት፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3 ደግሞም የዳዊት ሰራዊት በኤፍራጥስ ወንዝ አጠገብ የነበረውን አካባቢ ለመቆጣጠር በሄደ ጊዜ የሱባን ንጉሥ አድርአዛርን እስከ ሐማት ድረስ ዘልቆ ወጋው፡፡ 4 የዳዊት ሰራዊት የአድርአዛርን አንድ ሺህ ሰረገሎች፣ ሰባት ሺህ ፈረሰኞችና ሃያ ሺህ እግረኛ ወታደሮች ማረከ፡፡ አንድ መቶ ፈረሶች ብቻ አስቀርቶ የተቀሩትን ቋንጃቸውን ቆረጠ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5 ሶርያውያን የአድርአዛርን ሰራዊት ለመርዳት ከደማስቆ በመጡ ጊዜ የዳዊት ሰራዊት ከእነርሱ ሃያ ሁለት ሺህ ወታደሮች ገደለ፡፡ 6 ከዚያም ዳዊት በደማስቆ የጦር ሰፈር አቋቋመ፤ ሰርያውያንም ገባሮቹ ሆኑ፤ እርሱ የጠየቀውን በየዓመቱ ግብር አመጡለት፡፡ ያህዌም በየሄደበት ሁሉ ዳዊትን ድል አጐናጸፈው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 18
|
Loading…
Reference in New Issue