Thu Aug 10 2017 17:46:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 17:46:08 +03:00
parent 612ca54cb1
commit f0017ad41d
10 changed files with 11 additions and 0 deletions

1
22/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 9 አንተ ከሞትህ በኃላ ልጅህ እስራኤል ላይ ይነግሣል፤ እርሱ የሰላምና የዕረፍት፣ እጁም ከደም የነጻ ሰው ነው፡፡ እኔም በዘመኑ ሁሉ በእርሱና በዙሪያው ባሉ ጠላቶች መካከል ሰላም እንዲኖር አደርጋለሁ፡፡ ስሙም ሰሎሞን ይባላል ትርጉሙ ሰላም እንደ ማለት ነው፡፡ በእርሱ ዘመን የእስራኤል ሕዝብ በሰላምና በመረጋጋት ይኖራል፡፡ 10 ለክብሬ የሚሆን ቤተ መቅደስ የሚሠራልኝ እርሱ ነው፡፡ እርሱ ልጅ ይሆነኛል፤ እኔም አባት እሆነዋለሁ፤ ከልጆቹ አንዳንዶቹ ዙፋኑን እንዲወርሱ አደርጋለሁ፡፡››

1
22/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11 አሁንም ልጄ ሆይ፣ ያህዌ ከአንተ ጋር ይሁን፤ የምትሠራውን የአምላክህን የያህዌን ቤተ መቅደስ ለመሥራት ያሳካልህ፡፡ 12 ማወቅ ያለብህን እንድታውቅ፣ እስራኤልን ስትገዛ ለሕግጋቱ እንድትታዘዝ ጥበበኛና አስተዋይ ያድርግህ፡፡ 13 በሙሴ አማካይነት እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውን ሕጉንና ሥርዐቱን ተጠንቅቀህ ብትጠብቅ ይሳካልሃል፡፡ አይዞህ፤ ጠንክር፤ ተስፋም አትቁረጥ፡፡

1
22/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
14 ለያህዌ ቤተ መቅደሱ መሥሪያ የሚሆነውን ሁሉ በተቻለኝ መጠን ሰብስቤአለሁ፡፡ ሦስት ሺህ አራት መቶ ሜትሪክ ቶን ወርቅ፣ ሠላሳ አራት ሺህ ሜትሪክ ቶን ብር መድቤአለሁ፡፡ ማንም ሊቆጥር የማይችውን ብረትና ናስ አከማችቻለሁ፤ ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የሚሆን ሳንቃና ጥርብ ድንጋዮ ሰብስቤአለሁ፤ በተረፈ አንተ ጨምርበት፡፡

1
22/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 15 ትልልቅ ድንጋይ ጠራቢዎች፣ ግንበኞችና ብዙ አናጢዎች እንዲሁም በልዩ ልዩ ሥራዎች የተጠበቡ ሰዎች በእስራኤል አሉ፡፡ 16 ወርቅና ብር፣ ናስና ብረት አንጥረኞች የሆኑ ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ እንግዲህ በል ሥራውን ጀምር፤ ያህዌም ከአንተ ጋር ይሁን፡፡››

1
22/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17 ከዚያም ዳዊት ሰሎሞንን እንዲረዱ የእስራኤል መሪዎችን ሁሉ አዘዘ፡፡ 18 እንዲህም አለ፤ ‹‹እግዚአብሔር አምላካች ከእናንተ ጋር ነው፡፡ በዙሪያችሁ ካሉ ሕዝቦችም ጋር ሰላም ሰጥቷችኃል፤ የምድሪቱን ነዋሪዎች አሳልፎ ሰጥቶኛል፤ ምድሪቱም ለያህዌና ለሕዝቡ ተገዝታለች፡፡ 19 አሁንም በፍጹም ልባችሁ ለያህዌ ታዘዙ፤ ዐሥሩ ትእዛዞች የተጻፈበትን ታቦትና ሌሎችን ንዋየ ቅድሳት ለእርሱ በሚሠራው ቤተ መቅደስ ውስጥ ማኖር እንድትችሉ ቤተ መቅደሱን ሲሠራ ከሰሎሞን ጐን ሆናችሁ ሥሩ፡፡››

1
23/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 23 \v 1 \v 2 \v 3 1 ዳዊት በጣም በሸመገለ ጊዜ ልጁ ሰሎሞንን አነገሠው፡፡ 2 እንዲሁም የእስራኤልን መሪዎችና ካህናቱንና ሌዋውያንን ሰበሰበ፡፡ 3 ዕድሜያቸው ሠላሳና ከዚያም በላይ የሆኑ ሌዋውያን ሁሉ ሲቆጠሩ ሠላሳ ስምንት ሺህ ሆነው ተገኙ፡፡

2
23/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4 ዳዊትም እንዲህ አለ፣ ‹‹ከእነዚህ ሠላሳ ስምንት ሺህ ሰዎች መካከል ሃያ አራቱ ሺህ የያህዌን ቤተ መቅደስ ሥራ ይቆጣጠሩ፤ ስድስቱ ሺህ ሹሞች ዳኞች ይሁኑ፡፡ 5 አራት ሺው የቅጥሩ በር ጠባቂዎች ይሁኑ፤ አራቱ ሺህ ደግሞ ለዚሁ ብዬ ባዘጋጀሁት የዜማ መሣሪያ ያህዌን ያመስግኑ፡፡››
6 ዳዊት ሌዋውያኑን በሦስቱ የሌዊ ልጆች በጌድሶን፣ በቀዓትና በሜራሪ ሥር በሦስት ምድብ አደረጋቸው፡፡

1
23/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7 የጌድሶን ዘሮች ለአዳንና ሰሜኢ ናቸው፡፡ 8 ለአዳን ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ይሒኢል፣ ሁለተኛው ዜቶም እና ሦስተኛው ኢዮኤል፡፡ 9 ሰሜኢ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩ እነርሱም፣ ሰሎሚ፣ ሐዝኤል እና ሐራን ናቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ የለአዳን ቤተ ሰብ አለቆች ነበሩት፡፡

1
23/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 \v 11 10 ሰሜኢ አራት ወንዶች ልጆች ነበሩት፣ እነርሱም 11 ኢኢት፣ ዚዛ፣ የዑስ፣ ዐሪዓ ናቸው፡፡ የዑስና በሪዓ ብዙ ወንዶች ልጆች አልነበራቸውም፤ ስለዚህ በሥራ መደብ እንደ አንድ ቤተ ሰብ ሆነው ተቆጠሩ፡፡

1
23/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 23