Thu Aug 10 2017 12:39:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
5aba7b895b
commit
ec9d78e822
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
\v 10 \v 11 \v 12 10 የሰሎሞን ልጅ ንጉሥ ሮብዓም ነበር፤
|
||||
የሮብዓም ልጅ አቢያ፣
|
||||
የአቢያ ልጅ አሳ፣
|
||||
የአሳ ልጅ ኢዮሳፍጥ፤
|
||||
11 የኢዮሳፍጥ ልጅ ኢዮራም
|
||||
የኢዮራም ልጅ አካዝያስ፣
|
||||
የአካዝያስ ልጅ ኢዮአስ
|
||||
12 የኢዮአስ ልጅ አሜስያስ፣
|
||||
የአሜስያስ ልጅ ዓዛርያስ
|
||||
የዓዛርያስ ልጅ ኢዮአታም
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 13 \v 14 13 የኢዮአታም ልጅ አካዝ
|
||||
የአካዝ ልጅ ሕዝቅያስ፤
|
||||
የሕዝቅያስ ልጅ ምናሴ፣
|
||||
14 የምናሴ ልጅ አሞጽ፣
|
||||
የአሞጽ ልጅ ኢዮስያስ፤
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 15 \v 16 15 የኢዮስያስ በኩር ልጅ ዮሐናን ሲሆን፣ ሌሎች ወንዶች ልጆቹ ኢዮአቄም፣ ሴዶቅያስና ሰሎም ናቸው፡፡
|
||||
16 የኢዮአቄም ልጅ ኢኮንያ ሲሆን፣ የመጨረሻው ንጉሥ ሴዴቅያስ ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
17 ኢኮንያ ተይዞ ወደ ባቢሎን ተወስዶአል፡፡ ወንዶች ልጆቹ ሰላትያል 18 መልኪራም፣ ፈዳያ፣ ሽናጸር፣ ይታምያ፣ ሆሻማ እና ነዳብያ ናቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
19 የፈዳያ ወንዶች ልጆች ዘሩባቤልና ሳሚኤ ናቸው፡፡ ሁለቱ የዘሩባቤል ወንዶች ልጆች ሜሱላምና ሐናንያ ሲሆኑ፣ እኅታቸውም ሰሎሚት ትባላለች፡፡ 20 ሌሎቹ አምስት የዘሩባቤል ወንዶች ልጆች ሐሹባ፣ አሄል፣ በራክያ፣ ሐሳደያ እና የሻብሔሴድ ናቸው፡፡ 21 የሐናንያ ወንዶች ልጆች ፋላንያ እና የሻያ ናቸው፡፡ የሻያ ረፋያን ወለደ፡፡ ከእርሱ በኃላ የመጡ የሐናንያ ዘሮች አርናን፣ አብድዩና ሴኬንያ ናቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
22 ሴኬንያ ሸማን ወለደ፡፡ አምስቱ የሸማያ ወንዶች ልጆች ሐጡስ፣ ይግአል፤ ባሪያሕ፣ ነዓርያ፣ ሻፍጥ፤ ናቸው፡፡ 23 የነዓርያ ሦስት ወንዶች ልጆች ኤልዩዔናይም፣ ሕዝቅያስና አዝሪቃም ነበሩ፡፡ 24 የኤልዩዔናይም ወንዶች ልጆች ሆዳይዋ ኤልያሴብ ፌልያ፣ ዓቁብ፣ ዮሐናን ደላያ ዓናኒ ባጠቃላይ ሰባት ናቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 4 \v 1 \v 2 1 የይሁዳ ዘሮች ኤስሮም፣ ከርሚ፣ ሆር፣ እና ሦባል ናቸው፡፡
|
||||
2 የሦባል ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ ኢኤት ደግሞ አሑማይንና ላሃድን ወለደ፤ እነዚህ የጾርዓውያን ጐሳዎች ቅድመ አባቶች ናቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
|
||||
ምዕራፍ 4
|
Loading…
Reference in New Issue