diff --git a/28/06.txt b/28/06.txt new file mode 100644 index 0000000..3b13d65 --- /dev/null +++ b/28/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 6 \v 7 6 ለእኔም እንዲህ አለኝ፤ ‹‹ቤቴንና አደባባዮቼን የሚሠራልኝ ልጅህ ሰሎሞን ነው፤ ምክንያቱም ልጄ እንዲሆን መርጬዋለሁ፤ እኔም አባት እሆነዋለሁ፡፡ 7 አንተ እንዳደረግኸው ሕጌንና ሥርዐቴን ሳያወላውል የሚፈጽም ከሆነ፣ መንግሥቱን ለዘላለም አጸናለታሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/28/08.txt b/28/08.txt new file mode 100644 index 0000000..d3c7baf --- /dev/null +++ b/28/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 8 8 አሁንም ይቺን መልካሚቷን ምድር እንድትወርሱና ለልጆቻችሁም የዘላለም ርስት አድርጋችሁ እንድታወርሱአቸው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሁሉ በጥንቃቄ እንድታከብሩ በእስራኤል ሁሉ ፊት፣ በእግዚአብሔር ጉባኤና እግዚአብሔም እየሰማ አዛችኃለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/28/09.txt b/28/09.txt new file mode 100644 index 0000000..cb87f55 --- /dev/null +++ b/28/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +9 አንተም ልጄ ሰሎሞን፣ እግዚአብሔር የሰውን ሐሳብ ስለሚያውቅና ልብንም ስለሚመረምር የአባትህን አምላክ ዕወቅ፤ ከፈለግኸው ጸሎትህን ይሰማል፤ ከተውከው ግን እርሱም ለዘላለም ይተውሃል፡፡ 10 ያህዌ ቤተ መቅደሱን እንድትሠራለት መርጦሃልና አስብ፤ በርትተህም ሥራ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/28/11.txt b/28/11.txt new file mode 100644 index 0000000..9dc0543 --- /dev/null +++ b/28/11.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +11 ከዚያም ዳዊት የቤተ መቅደሱን የዕቃ ግምጃ ቤቶች፣ በደርቡና በምድር ቤቱ ክፍሎች፣ ቅድስትና ታቦቱ የሚኖርበትን ቅድስተ ቅዱሳን እንዲሁም የማስተሰረያውን ቦታ ንድፍ ለልጁ ለሰሎሞን ሰጠው፡፡ +12 ለአደባባዮቹና በዙሪያቸው ላሉት ክፍሎች፣ ለቤተ መቅደሱ ዕቃና ለእግዚአብሔር ለሚቀርቡ መባዎች ገንዘብና ሌሎች ለእግዚአብሔር የተሰጡ ነገሮች የሚቀመጡበት የዕቃ ግምጃ ቤት የነደፈውን ዕቅድ ሁሉ ለሰሎሞን ሰጠው፡፡ diff --git a/28/13.txt b/28/13.txt new file mode 100644 index 0000000..b197584 --- /dev/null +++ b/28/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +13 ካህናቱና ሌዋውያኑ በቤተ መቅደሱ ያህዌን ሲገለግሉ ማድረግ የነበረባቸውን፣ ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ ነገሮችን የሚመለከት መመሪያዎችም ሰጠው፡፡ 14 በቤተ መቅደሱ መኖር የነበረባቸውን ንዋየተ ቅዱሳት ለመሥራት ምን ያህል ወርቅና ብር እንደሚያስፈልግ አሳወቀው፡፡ 15 ለእያንዳንዱ መቅረዝና መብራት የሚሆን ወርቅ፣ እንዲሁም ለመቅረዙና ለመብራቱ የሚሆን ብር መዝኖ ሰጠው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/28/16.txt b/28/16.txt new file mode 100644 index 0000000..414bfbe --- /dev/null +++ b/28/16.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 16 \v 17 16 ለእያንዳንዱ ገጸ ኅብስት ጠረጴዛ የሚያስፈልገውን የወርቅና የብር መጠን፣ 17 እንዲሁም ሹካዎችን፣ ድስቶችን ማንቆርቆሪያዎችን ለመሥራት ምን ያህል ንጹሕ ወርቅና ሱሕኖቹንም ለመስራት የሚያስፈለገውን ብርና ወርቅ መዝኖ ሰጠው፤ ዕጣን የሚታጠንበትን መሠዊያና ክንፎቻቸውን በያህዌ ቃል ኪዳን ታቦት ላይ የዘረጉትን ኪሩቤልና የሚቀመጡበት ሰረገላ የሚሠሩበት ምን ያህል ንጹሕ ወርቅ እንደሚስፈልገው መመሪያ ሰጠ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/28/18.txt b/28/18.txt new file mode 100644 index 0000000..1fc71f3 --- /dev/null +++ b/28/18.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 18 \v 19 19 ከዚያም ዳዊት ሰሎሞንን፣ ‹‹ያህዌ በመራኝ መሠረት እነዚህን ዕቅዶች ሁሉ ጽፌአለሁ፤ ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የሚያስፈልጉ ነገሮችን መረዳት አስችሎኛል›› አለው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/28/20.txt b/28/20.txt new file mode 100644 index 0000000..5978851 --- /dev/null +++ b/28/20.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 20 \v 21 20 ደግሞም ዳዊት ልጁ ሰሎሞንን፣ ‹‹አይዞህ በርታ ሥራውንም ጀምር፡፡ እኔ የማመልከው አምላካችን ያህዌ ከአንተ ጋር ስለሆነ አትፍራ፣ ተስፈ አትቁረጥ፤ የቤተ መቅደሱን ሥራ አስክትፈጽም ድረስ አይጥልህም፤ ከቶም አይተውህም፡፡ +21 በቤተ መቅደሱ ውስጥ ያለውን አገልግሎት እንዲፈጽሙ ካህናቱና ሌዋውያኑ ተመድዋል፤ ልዩ ልዩ ችሎታ ያላቸው ባለ ሙያዎችም ይረዱሃል፤ ሹማምንቴና ሕዝቡ ሁሉ ትእዛዝህን ይፈጽማሉ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/29/01.txt b/29/01.txt new file mode 100644 index 0000000..db2c323 --- /dev/null +++ b/29/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 29 \v 1 \v 2 1 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት በዚያ ተሰብስበው ለነበሩ ሁሉ እንዲህ አለ፣ ‹‹ቀጣዩ ንጉሥ እንዲሆን እግዚአብሔር የመረጠው ልጄ ሰሎሞን ገና ወጣትና ልምድም የሌለው ነው፡፡ ይህ ታላቅ ሕንፃ የሚሠራው ለአምላካችን ለያህዌ ክብር እንጂ ለሰው ባለ መሆኑ ሥራው ከባድ ነው፡፡ 2 የምችለውን ያህል ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሥራ የሚሆኑትን ዕቃዎች ለመሥራት ለወርቁ ሥራ ወርቁን፣ ለብሩ ሥራ ብሩን፣ ለናሱ ሥራ ናሱን፣ ለብረቱ ሥራ ብረቱን፣ ለእንጨቱ ሥራ ዕንጨቱን አቅርቤአለሁ፡፡ እንዲሁም ለፈርጥ የሚሆነውን የተለያየ መልክና ቀለም ያላቸው የከበሩ ድንጋዮች ሰጥቻለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/29/title.txt b/29/title.txt new file mode 100644 index 0000000..ddeaed2 --- /dev/null +++ b/29/title.txt @@ -0,0 +1,2 @@ + +ምዕራፍ 29