diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt new file mode 100644 index 0000000..d1315ca --- /dev/null +++ b/01/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 1 እግዚአብሔር የፈጠረው የመጀመሪያ ሰው አዳም ነበር፡፡ የአዳም ልጅ ሴት ነበር፡፡ የሴት ልጅ ሄኖክ ነበር፡፡ የሄኖክ ልጅ ቃይናን ነበር፡፡ 2 የቃይናን ልጅ መላልኤል ነበር፡፡ የመላልኤል ልጅ ያሬድ ነበር፡፡ የያሬድ ልጅ ሄኖክ ነበር፡፡ 3 የሄኖክ ልጅ ማቱሳላ ነበር፡፡ የማቱሳላ ልጅ ላማሕ ነበር፡፡ የላሜሕ ልጅ ኖኅ ነበር፡፡ 4 የኖኅ ወንዶች ልጆች ሴም፣ ካም እና ያፌት ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/05.txt b/01/05.txt new file mode 100644 index 0000000..e0967bb --- /dev/null +++ b/01/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +5 የያፌት ወንዶች ልጆች ጋሜር፣ ማጐግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስ ናቸው፡፡ 6 የጐሜር ወንዶች ልጆች አስክናዝ፣ ሪፋት፣ እና ታርጋማ ናቸው፡፡ 7 የያዋን ወንዶች ልጆች ኤሊሳ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም፣ ሮድኤ ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/08.txt b/01/08.txt new file mode 100644 index 0000000..0c06905 --- /dev/null +++ b/01/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +8 የካም ወንዶች ልጆች ኩሽ፣ ምጽራይም፣ ፉጥ እና ከነዓን ናቸው፡፡ 9 የኩሽ ወንዶች ልጆች ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማ እና ሰብቃት ናቸው፡፡ የራዕማ ወንዶች ልጆ ሳባ እና ድዳን ናቸው፡፡ 10 ሌላው የኩሽ ወንድ ልጅ ናምሩድ ነበር፡፡ እርሱም ባደገ ጊዜ በምድር ላይ ኃይል ጦረኛ ሆነ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/title.txt b/01/title.txt new file mode 100644 index 0000000..3e4baab --- /dev/null +++ b/01/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 1 \ No newline at end of file diff --git a/front/title.txt b/front/title.txt new file mode 100644 index 0000000..84a23fe --- /dev/null +++ b/front/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +1 ዜና መዋዕል \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 27b2ac7..8afab70 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -32,6 +32,8 @@ } ], "parent_draft": {}, - "translators": [], + "translators": [ + "Kaleab " + ], "finished_chunks": [] } \ No newline at end of file