Thu Aug 10 2017 15:55:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 15:55:34 +03:00
parent 2c7a76f3e4
commit 4669954b3e
8 changed files with 12 additions and 0 deletions

1
10/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 13 ሳኦል እግዚአብሔር ለነገረው ሁሉ በታማኝት ባለ መታዘዙ ሞተ፤ 14 ማድረግ የነበረበትን ከያህዌ ከመስማት ይልቅ ወደ ሙታን ጠሪ ሄዶ ምክር ጠየቀ፡፡ ስለዚህ ያህዌ ገደለው፤ በእርሱ ፈንታ የእሴይ ልጅ ዳዊትን የእስራኤል ንጉሥ አደረገ፡፡

2
11/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 1 ከዚያም እስራኤል ሁሉ በኬብሮን ወደ ዳዊት መጥተው፣ ‹‹እኛ የሥጋ ዘመዶችህ ነን፤ 2 ሳኦል ንጉሣችን በነበረ በጦርነት ጊዜም የእስራኤልን ጦር የመራህ አንተ ነበርህ፤ አምላካችን ያህዌ፣ ‹‹የሕዝቤ መሪ፣ ንጉሣቸውም ትሆናለህ›› በማለት ቃል ገብቶልሃል አሉት፡፡
3 የእስራኤል ሽማግሌዎችም ሁሉ ዳዊት ወደ ነበረበት ወደ ኬብሮን መጡ፤ በዚያም ዳዊት በያህዌ ፊት ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፡፡ በነቢዩ በሳሙኤል በኩል አስቀድሞ ያህዌ በተናገረው መሠረት ዳዊትን ቀብተው አነገሡት፡፡

1
11/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
4 ዳዊትና የእስራኤላውያን ሰራዊት ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም ሄዱ፡፡ በዚያ ጊዜ ኢየሩሳሌም ያቡስ ትባል ነበር፤ በዚያ የሚኖሩትም ኢያቡሳውያን ይባሉ ነበር፡፡ 5 ዳዊትንም፣ ‹‹ሰራዊትህ ወደ ከተማው መግባት አይችልም! አሉት፡፡ ምንም እንኳ ዙሪያዋን በግንብ የተጠረች ብትሆንም የዳዊት ሰራዊት ግን ከተማዋን ያዘ፣ ከዚያ ጊዜ ወዲህ የዳዊት ከተማ ተብላ ተጠራች፡፡ 6 ዳዊትም፣ ‹‹ኢያቡሳውያንን ቀድሞ የሚወጋ የሰራዊቴ ሁሉ አዛዥ ይሆናል›› በማለት ለሰራዊቱ ተናገረ፡፡ የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ ቀድሞ በማጥቃቱ የሰራዊቱ አዛዥ ሆነ፡፡

1
11/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
7 ከተማዋ ከተያዘች በኃላ ዳዊት መኖሪያውን በዚያ አደረገ፡፡ የዳዊት ከተማ የተባለችው በዚህ ምክንያት ነው፡፡ 8 የዳዊት ሰዎች የከተማዩቱን ዙሪያ ቅጥር ሠሩ፤ ኢዮአብ ደግሞ የተቀረውን የከተማይቱን ክፍል መልሶ ሠራ፡፡ 9 የሰራዊት ጌታ ያህዌ ስለ ረዳው ዳዊት የበለጠ እየበረታ ሄደ፡፡

2
11/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10 ዳዊት እንደሚነግሥ ያህዌ ተናግሮ ነበር፤ ዳዊት ንጉሣቸው በመሆኑም እስራኤላውያን ደስ ብሏቸው ነበር፡፡ የዳዊት መንግሥት እንዲጸና የረዱ ብዙ ወታደሮች ነበሩ፤ የዳዊት ኃያላን ሰዎች ስም ዝርዝር ይህ ነው፡፡
ሐክሞናዊው የሽብዓም የጦር መኰንኖች አለቃ ነበረ፤ እርሱም ጦሩን አንሥቶ በአንድ ጊዜ ሦስት መቶ ሰዎች የገደለ ነበረ፡፡

1
11/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
12 ከእርሱም ቀጥሎ ከሦስቱ ኃያላን አንዱ የሆነው አሆሃዊው የዱዲ ልጅ አልዓዛር ነው፡፡ 13 እርሱም ፍስጥኤማውያን ለጦርት በተሰበሰቡ ጊዜ ከዳዊት ጋር አብሮ በፈስደሚም ነበረ፡፡ገብስ በሞላበት የእርሻ ቦታ መጀመሪያ ወታደሮቹ ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤ 14 ይሁን እንጂ፣ ዳዊትና አልዓዛር በዚያ ቦታ ይዘው ስለ ነበር ፍልስጥኤማውያንን መክተው ተዋጉ፤ ብዙዎቹንም ገደሉ፤ በዚያ ቀን ያህዌ ታላቅ ድል ሰጣቸው፡፡

2
11/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 ዳዊት በአዱላም ዋሻ በነበረው ግዙፍ ዐለት አጠገብ ሰፍሮ በነበረ ጊዜ አንድ ቀን ከሠላሳዎቹ የዳዊት ኃያላን ሰዎች ሦስቱ ወደ እርሱ መጡ፡፡ በዚያ ጊዜ የፍልስጥኤማውያን ጦር በራፋይም ሸለቆ ሰፍሮ ነበር፡፡
16 በዚያ ጊዜ ዳዊት ምሽጉ ውስጥ ነበር፤ የፍልስጥኤማውያን ሰራዊት ደግሞ በቤተ ልሔም ነበር፡፡ 17 ዳዊትም ወሃ ፈልጐ ነበርና፣ ‹‹ቤተ ልሔም በር አቅራቢያ ካለው ጉድጓድ ማን ውሃ ባመጣልኝ! አለ፡፡ ስለዚህ እነዚያ ሦስት ኃያላን የፍልስጥኤማውያን ሰራዊት የሰፈረበትን ሰፈር አልፈው ቤተ ልሔም በር ላይ በመቅዳት ለዳዊት ውሃ ይዘውለት መጡ፡፡ እርሱ ግን ሊጠጣው አልፈለገም፤ ከዚያ ይልቅ ለያህዌ መሥዋዕት እንደሆነ መሬት ላይ አፈሰሰው፡፡

2
11/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ምዕራፍ 11