From 241eae12328e51cf94b0072316f5a0dc12b134a6 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Thu, 10 Aug 2017 18:08:08 +0300 Subject: [PATCH] Thu Aug 10 2017 18:08:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 24/15.txt | 1 + 24/19.txt | 1 + 24/20.txt | 5 +++++ 24/23.txt | 1 + 24/26.txt | 1 + 24/29.txt | 1 + 6 files changed, 10 insertions(+) create mode 100644 24/15.txt create mode 100644 24/19.txt create mode 100644 24/20.txt create mode 100644 24/23.txt create mode 100644 24/26.txt create mode 100644 24/29.txt diff --git a/24/15.txt b/24/15.txt new file mode 100644 index 0000000..4e71915 --- /dev/null +++ b/24/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15 ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፣ ዐሥራ ሰባተኛው ለኢዚር፣ ዐሥራ ስምንተኛው ለሃፊጺጽ፣ 16 ዐሥራ ዘጠነኛው ለፈታያ፣ ሃያኛው ለኢዜቄል 17 ሃያ አንደኛው ለያኪን፣ ሃያ ሁለተኛው ለጋመል 18 ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፣ ሃያ አራኛው ለመዓዝያ ወጣ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/24/19.txt b/24/19.txt new file mode 100644 index 0000000..d5bcda8 --- /dev/null +++ b/24/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 19 እነዚህ ሰዎች የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ባዘዘው፣ ከቀድሞ አባታቸው ከአሮን በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ በሚገቡበት ጊዜ አለቆች እንዲሆኑ የተመረጡ ነበሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/24/20.txt b/24/20.txt new file mode 100644 index 0000000..a2c0c65 --- /dev/null +++ b/24/20.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +20 የተቀሩት የሌዊ ዘሮች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፤ +ከእንበረም ወንዶች ልጆች ሱባኤል፣ ከሱባኤል ወንዶች ልጆች ዮሕዲያ፣ +21 ከረዓብያ ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ይሺያ፣ +22 ኪይሳዓራውያን ወገን ሰሎሚት፣ + ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች ያሐት፡፡ diff --git a/24/23.txt b/24/23.txt new file mode 100644 index 0000000..4cf28dc --- /dev/null +++ b/24/23.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 23 \v 24 \v 25 23 የኬብሮን ወንዶች ልጆች የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚአል፣ አራተኛው ይቀምዓም፡፡ 24 የዑዝኤል ልጅ ሚካ፡፡ ከሚካ ወንዶች ልጆች ሸሚር፡፡ 25 የሚካ ወንድም ይሺያ፣ ከይሺያ ወንዶች ልጆች ዘካርያስ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/24/26.txt b/24/26.txt new file mode 100644 index 0000000..57cd535 --- /dev/null +++ b/24/26.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 26 \v 27 \v 28 26 የሜራሪ ወንዶች ልጆ፣ ሞሐሊ፣ ሙሲ፣ የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ፡፡ 27 የሜራሪ ወንዶች ልጆች ከያዝያ፣ በኖ፣ ሸሃም፣ ዘኩር፣ ዔብሪ፡፡ 28 ከሞሐሊ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/24/29.txt b/24/29.txt new file mode 100644 index 0000000..7a8e4c9 --- /dev/null +++ b/24/29.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 29 \v 30 \v 31 29 ከቂስ የበኩር ልጁ ይርሕምኤል፡፡ 30 የሙሲ ወንዶች ልጆ ሞሐሊ፣ ዔዳር፣ ኢያሪሙት፡፡ እንግዲህ እነዚህ ሁሉ የሌዊ ዘር ቤተ ሰቦች ናቸው፡፡ 31 እንደ ወንድሞቻቸው የአሮን ልጆች ሁሉ የእነዚህም ሰዎች የሥራ ምድብ በዕጣ ተወስኖ ነበር፡፡ ዕጣው የወጣው በንጉሥ ዳዊት፣ በሊቀ ካህናቱ በሳዶቅና በአቢሜሌክ እንዲሁም የየቤተሰቦቻቸው መሪ በነበሩት የሌዊ ዘሮች ፊት ነበር፡፡ ለእያንዳንዱ የበኩር ልጅና ሁለተኛው ልጅ የተሰጠው የሥራ ድርሻ ዕኩል ነበር፡፡ \ No newline at end of file