# የበደል መሥዋዕት “በደል” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኀጢአት ማድረግን ወይም ወንጀል መፈጸምን ነው። * “መበደል” ግብረ ገባዊ ያልሆነ ነገር ማድረግ ማለትም በእግዚአብሔር ላይ ማመፅ ማለት ነው። * “የበደል” ተቃራኒ፣ “ንጹሕነት” ነው።