# አሕዛብ አሕዛብ የያዕቆብ ወይም የአሥራ ሁለቱ የእርሱ ልጆች ዘር ያልሆነ ሰው ነው። ስለሆነም አሕዛብ አይሁድ አይድለም ማለት ነው። * ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አሕዛብ አልፎ አልፎ፣ “ያልተገረዙ” ተብለው ይጠራሉ፤ ምክንያቱም እስራኤላውያን እንደሚያደርጉት አብዛኞቹ ወንዶች ልጆቻቸውን ስለማይገርዙ ነው። * ያ እርሱ የተለየ ሕዝብ እንደሆኑ እግዚአብሔር አይሁድን በመምረጡ፣ አሕዛብ ባዕዳንና የእግዚአብሔር ሕዝብ መሆን እንደማይችሉ አሰቡ። * በታሪክ ውስጥ በተለያየ ጊዜ አይሁድም እስራኤላውያን ወይም ዕብራውያን ተብለው ተጠርተዋል። ሌሎች ግን አሕዛብ ተብለው የሚጠሩት። * አሕዛብ የሚለውን፣ “አይሁድ ያልሆነ” ወይም፣ “እስራኤላዊ ያልሆነ” (ብሉይ ኪዳን) ብሎ መተርጎም ይቻላል። * በባሕላቸው መሠረት አይሁድ ከአሕዛብ ጋር አይበሉም ነበር፤ ይህም በጥንት ቤተ ክርስቲያን ችግር ሆኖ ነበር።