# ሥርዓት፥ ራስን መግዛት ወይም ራስን በሥርዓት መምራት “ሥርዓት” ለተወሰኑ ግብረ ገባዊ መመሪያዎች እንዲታዘዙ ሰዎችን መሠልጠንን ነው የሚያመለክተው። * ግብረ ገባዊ መመሪያዎችንና አቅጣጫዎችን በመስጠትና እንዲታዘዙ በማስተማር ወላጆች ልጆቻቸውን ሥርዓት ያስይዛሉ። * በተመሳሳይ መንገድ ጤናማ መንፈሳዊ ሕይወት እንዲኖራቸውና እንደ ደስታ፣ ትዕግሥትን የመሳሰሉ ፍሬዎች እንዲያፈሩ እግዚአብሔርም ልጆቹን ሥርዓት ያስይዛል። * ሥርዓት ሲባል እግዚአብሔርን እንዴት ደስ ማሰኘት እንደሚቻል መመሪያን እንደሚያመለክት ሁሉ፣ ከእርሱ ፈቀድ ውጪ የሆኑትን መቅጣትንም ያካትታል።