# ማጥመቅ፥ ጥምቀት አዲስ ኪዳን ውስጥ “ማጥመቅ” እና፥ “ጥምቀት” የተሰኙ ቃሎች ብዙውን ጊዜ ከኃጢአት መንጻቱንና ከክርስቶስ ጋር መተባበሩን ለማሳየት ክርስቲያኑን ውሃ ውስጥ የመንከር ስርዓትን ያመለክታል * ከውሃ ጥምቀት በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ፥ “በመንፈስ መጠመቅ” እና “በእሳት መጠመቅ” ስለመሳሰሉ ነገሮች ይናገራል * በታላቅ መከራ ውስጥ ማለፍን ለማመልከት መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፥ “ጥምቀት” የተሰኘውም ቃል ጥቅም ላይ ውሏል