# አሜን፣በእውነት ይሁን “አሜን” የሚለውለንድ ሰው የተናገረውን አጽንዖት ለመስጠት ወይም ትኩረት እንዲሰጠው ለማድረግ ጥቅም ላይ የሚውል ቃል ነው። ኢያሱስ ይህን ቃል ሲናገር ብዙውን ጊዜ አሜን ይሁን እንደ ማለት ነው። * ጸሎት መጨረሻ ላይ “አሜን” ከተባለ ከጸሎት ጋር መስማማትን ወይም ጸሎት እንዲፈጽም መፈለግን ያሳያል። * በትምህርቱ የተናገረውን ለማስረገጥ ኢየሱስ “አሜን” በሚለው ተጠቅሟል ብዙውን ጊዜ እንዲህ ያደርግ የነበረው ከተናገረው ጋር የሚያያዝ ሌላ ትምህርት ለማቅረብ፣ “እኔ እንዲህ እላችኋለው” በሚልበት ጊዜ ነው። * አንዳንድ የእንግሊዝኛ ትርጉሞች ይህን፣ በእውነት ይሁን በማለት ተርጉመውታል ለተወሰነ ነገር አጽንዖት ለመስጠት ይተነገረው ቅን ወይም እውነት መሆኑን ለመግለጥ ጥቅም ላይ ይውላል።