# መሠዊያ መሠዊያ ለእግዚአብሔር መባ(ስጦታ)እንዲሆን እስራኤላውያን እንስሳትና የእህል ዓይነቶችን የሚያቃጥልበት ከፍ ብሎ የሚሠራ ነገር ነው። * በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የቦካ በመካብ ወይም ክምር እስኪሆን ድረስ ድንጋዮችን በመደርደር ቀለል ያሉ መሠዊያዎች ይሠሩ ነበር። * ከእንጨት ሳጥን መሰል መሠዊያዎች ይሠሩና በኋላ እንጨቱ ወርቅን፣ናስን ውይም መዳብን በመሳሰሉ ነገሮች ይለበጡ ነበር። * እስራኤላውያን በነበሩበት አካባቢ የነበሩት ሕዝቦችም ለአማልክቶቻቸው መዋዕት ማቅረቢያ መሠዊያዎች ይሠሩ ነበር።