# ልጅነት/ልጅ አድርጎ መቀበል “ልጅነት” የተሰኘው ቃል አንድን ሰው በተፈጥሮ ወላጆቹ ያልሆኑ ሰዎች ሕጋዊ ልጅ የማድረግ ሂደት ያመለክታል። * መጽሐፍ ቅዱስ “ልጅነት” ወይም “ልጅ አድርጎ መውሰድ” የተሰኙትን ቃሎች እግዚአብሔር ሰዎችን እንዴት የቤተሰብ አካል፣የእርሱ መንፈሳዊ ወንዶችና ሴቶች ልጆች እንደሚያደርግ ለመግለጽ በምሳሌያዊ መልኩ ይጠቀምበታል። * ልጆች እንደሆኑ ተቀባይነት በመግኘታቸው አማኞች የእግዚአብሔር ወንዶችና ሴቶች ልጆች መብት ሁሉ ያላቸው ከክርስቶስ ጋር አብሮ ወራሾች ሆነዋል።