# መለየት፣ የመለየት ችሎታ “መለየት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አንድን ነገር መረዳትን በተለይም ያ ነገር ትክክል ወይም ስሕተት መሆኑን በሚገባ መረዳትን ነው። * የመለየት ችሎታ አንድን ነገር ወይም ሁኔታ አስመልክቶ መረዳትና አስተዋይ ውሳኔ ላይ መድረስን ያመለክታል። * ጥበብና መልካም ዳኝነት ሲኖር ማለት ነው።