# ጌቴሴማኒ ጌቴሴማኒ ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ ከቄድሮን ሸለቆ ማዶ፣ ደብረ ዘይት ተራራ አጠገብ ያለ የወይራ ዛፎች የነበሩበት አትክልት ቦታ ነው። * የጌቴሴማኒ አትክልት ቦታ ኢየሱስና ተከታዮቹ ከሕዝቡ ርቀው ብቻቸውን ለመሆንና ለማረፍ የሚሄዱበት ቦታ ነበር። * በይሁዳ አማካይነት ተላልፎ ከመስጠቱና ከመያዙ በፊት ኢየሱስ በጸሎት የቃተተው እዚያ ነበር።