# ባቱኤል ባቱኤል የአብርሃም ወንድም የናኮር ልጅ ነበር * ባቱኤል የርብቃና የወንድሟ የላባ አባት ነበር * ባቱኤል የሚባል ከተማም አለ፤ ምናልባትም ከቤርሳቤህ ብዙ ሳይርቅ ደቡባዊ ይሁዳ ውስጥ ሳይሆን አይቀርም።