# የማይጠቅም “የማይጠቅም” አንዳች ጠቀሜታ የሌለው ማለት ነው። * ይህ ቃል፣ “ጥቅም ያለው” ወይም፣ “የማይገባ” ወይም፣ “እርባና ቢስ” ወይም፣ “ከንቱ” ወይም፣ “ረብ የለሽ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።