# መከራ፣ መከራ መቀበል “መከራ” እና፣ “መከራ መቀበል” የተሰኙት ቃሎች በሽታን፣ ስቃይን ወይም ሌሎች አዳጋች ነገሮችን የመሳሰሉ አስከፊ ነገሮች ማለት ነው * ሰዎች ሲሰደዱ ወይም ሲታመሙ መከራ ይደርስባቸዋል * አንዳንዴ ሰዎች ላይ መከራ የሚደርሰው ራሳቸው በፈጸሙት መጥፎ ነገር ሊሆን ይችላል፤ አንዳንዴ ግን በዓለም ካለው ኅጢአትና ስቃይ የተነሣ ሊሆን ይችላል * መከራ ስቃይን ወይም ሕመምን የመሰለ አካላዊ ጉዳት ሊሆን ይችላል። ፍርሃትን፣ ሐዘንና በቸኝነትን የመሰለ መንፈሳዊ ጉዳት ሊሆንም ይችላል