# በትረ መንግሥት “በትረ መንግሥት” አንድ ንጉሥ ወይም የአገር አስተዳዳሪ የሚይዘው ጌጠኛ በትር ወይም ዱላ ነው * መጀመሪያ ላይ በተረ መንግሥት የሚሠራው ጌጣ ጌጦች ከተቀረጹበት የዛፍ ቅርንጫፍ ነበር። በኋላ ግን ወርቅን ከመሳሰሉ የከበሩ ድንጋዮችም ይሠራ ጀመር * በትረ መንግሥት ከንጉሡ ጋር የተያያዘውን ክብርና ታላቅነት የሚያሳይ የንጉሣዊነትና የሥልጣን ምልክት ነው * ብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር የጽድቅ በትር እንዳለው ይናገራል * የብሉይ ኪዳን ትንቢት መንግሥታትን ለመግዛት ክርስቶስ ከእስራኤል እንደበትረ መንግሥት እንደሚወጣ ያመለክታል