# ማቅ ማቅ ከፍየል ወይም ከግመል ጠጉር የሚሠራ ልብስ ነው። ይህ ዐይነቱ ልብስ ሻካራና የሚኮሰኩስ ነበር። * ብዙውን ጊዜ ማቅ የሚለበው ለቅሶን፣ ሐዘንንና መዋረድን ለማሳየት ነበር * ራስ ላይ ዐመድ መነስነስ ወይም ዐመድ ላይ መቀመጥም እንዲሁ የለቅሶና የውርደት ምልክት ነበር * “ማቅ ለብሶ፣ ዐመድ ነስንሶ” የሚለው ሐረግ የሐዘንና የንስሐ ባሕላዊ መገለጫን ያመለክታል