# ልዕልት የአንድ አገር ሴት ገዢ ወይም የንጉሥ ልጅ ልትሆን ትችላለች። ማዳፈን “ማዳፈን” የሚለው ቃል አንድ ነገር ማጥፋት ወይም መርካት የሚፈልግን ነገር ማስቆም ማለት ነው። * ብዙውን ጊዜ ቃሉ ጥቅም ላይ የሚውለው ጥምን ካለ ማርካት ጋር ተያይዞ ነው። * እሳት ማጥፋትን ለማመልከትም ይውላል።