# ምሳሌ ምሳሌ ጥበብ ወይም እውነት የያዘ አጭር ዐረፍተ ነገር ነው። * በቀላሉ ለማስታወስና ለመድገም የሚቻሉ በመሆናቸው ምሳሌዎች ብርቱ ዐቅም አላቸው። * ብዙ ጊዜ ምሳሌ በዕለታዊ ሕይወት የሚገጥሙ ነገሮችን ያካትታል። * አንዳድን ምሳሌዎች ግልጽና ቀጥተኛ ሲሆኑ፣ ሌሎች ግን ለመረዳት የማዳግቱ ናቸው። * ንጉሥ ሰሎሞን በጥበቡ ይታወቃል፤ ከ1000 በላይ ምሳሌዎች ጽፏል። * ኢየሱስ ሲያስተምር ብዙ ጊዜ በምሳሌዎች ይጠቀም ነበር። * “ምሳሌ” የሚለውን ቃል ለመተርጎም ሌላው መንገድ፣ “የጥበብ ንግግር” የሚለው ሊሆን ይችላል።