# ቃል መግባት “ቃል መግባት” አንድ ነገር ለማድረግ ወይም ለመስጠት ተስፋ መስጠት ማለት ነው። * ከብሉይ ኪዳን እንደምንመለከተው የእስራኤል ባለ ሥልጣኖች ለንጉሥ ዳዊት ታማኝ ለመሆን ቃል ገብተው ነበር። * “ቃል መግባት” የሚለው ቃል ዕዳው እንደሚከፈል መያዣ እንዲሆን አንድን ነገር መስጠትን ወይም ተስፋ መስጠትንም ያመለክታል። * የተገባው ቃል ሲፈጸም እንደ መያዣ ተሰጥቶ የነበረው ዕቃ ለባለቤቱ ይመለሳል።