# ማሳደድ፣ ስደት አንድን ሰው ማሳደድ ደጋግሞ ማጥቃት ወይም እርሱ ላይ የጭካኔ ተግባር መፈጸም ነው። * አንድን ሰው ብቻ፣ ትንንሽ ቡድኖችን ወይም ብዙ ቁጥር ያላቸው ሰዎችን ማሳደድ ይቻላል። * እርሱ የሚያስተምረውን ባለ መቀበላቸው የአይሁድ ሃይማኖት መሪዎችና የሮም መንግሥት ክርስቲያኖችን አሳድደዋል። ይሁን እንጂ፣ አማኞች ስለ ኢየሱስ መስበካቸውንና ማስተማራቸውም አልተዉም፤ ቤተ ክርስቲያንም እያደገች ሄደች። * “ማሳደድን” ለመተርጎም ሌሎች ቃሎች፣ “መበደል” ወይም፣ “ማንገላታት” ወይም፣ መጨቆን” ወይም፣ “በጥላቻ መነሣት” የተሰኙት ናቸው።