# ሥራ፣ ሠራተኛ ማንኛውም ጉልበትን የሚጠቅይ ከባድ ልፋት ሥራ ይባላል። * ሥራ ጉልበት የሚያስፈልገው ማንኛውም ልፋት ሲሆን ብዙውን ጊዜ ከባድ ልፋት ያለበት መሆኑንም ያመለክታል። * ሠራተኛ በማንኛውም ዐይነት ተግባር የሚሳተፍ ሰው ነው።