# ምስል፥ የተቀረጸ ምስል፥ የተቀረጸ ቅርጽ፥ በብረት የተሠራ ምስል እነዚህ ቃላት በጠቅላላ ሀሰተኛን አምላክ ለማምለክ የተቀረጹን ጣኦታትን ለማመልከት የምንጠቀምባቸው ናቸው።