# ሰዓት አንድ ነገር የተፈጸመው ምቼና እንዴት እንደ ነበር ከማመልከት በተጨማሪ፣ “ሰዓት” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለቻቸው በርካታ ምሳሌያዊ መንገዶች አሉ። * አንድ ጊዜ፣ “ሰዓት” አንድ ነገር የሚደረግበትን መደበኛ ጊዜ ያመለክታል፤ ለምሳሌ፣ “የጸሎት ሰዓት” እንደሚለው። * ኢየሱስ መከራ የሚቀበልበትንና የሚሞትበትን ጊዜ አስመልክቶ፣ ምንባቡ “ሰዓቱ ደርሷል” ሲል እንደዚያ እንደሚሆን እግዚአብሔር ከብዙ ዘከን አስቀድሞ የወሰነው ትክክለኛ ጊዜ መጣ ማለት ነው። * “ሰዓት” የሚለው ቃል፣ “በዚያ ጊዜ” ወይም፣ “ያኔውኑ” ለማለትም ጥቅም ላይ ይውላል። * ምንባቡ፣ “ሰዓቱ” ዘገዬ ሲል ፀሐይ ወዲያውኑ የምትጠልቅበት የቀኑ የመጨረሻ ክፍል ማለት ነው።