# ሽብር፣ ተሸበረ “ሽብር” የሚለው ቃል ከፍተኛ የፍርሃት ወይም የድንጋጤ ስሜት ያመለክታል። ሽብር የሚሰማው ሰው፣ “ተሸበረ” ይባላል። * ሽብር ከተራ ፍርሃት የበለጠ ግልጽና በጣም ከባድ ነው። * ብዙውን ጊዜ አንድ ሰው ሲሸበር ይንቀጠቀጣል ወይም ይርበተበታል።