# ፍየል ፍየል መጠነኛ ቁመት ያለው፣ ከበግ ጋር የሚመሳሰልና በዋነኛነት ደረጃ ወተትና ሥጋ ለማግኘት ሰዎች የሚያረቡት ባለ አራት እግር እንስሳ ነው። የፍየል ግልገል “ወጠጤ” ይባላል። * እንደ ብጎች ሁሉ ፍየሎችም መሥዋዕት ይቀርቡ ነበር፤ በተለይም ለመሥዋዕት የሚፍለጉት በፋሲካ በዓል ነበር። * ምንም እንኳ ፍየሎች ከበጎች ጋር ቢመሳሰሉም በግልጽ የሚታዩ ጥቂት ልዩነቶችም አሏቸው። * ፍየሎች ጥቁርና ሻካራ ጠጉር አላቸው፤ የበጎች ጠጉር ግን ሱፍ ልብስ ይሠራበታል። * የፍየል ጭራ ወደ ላይ የቆመ ሲሆን የበግ ጭራ ግን የተንጠለጠለ ነው። * ፍየሎች ጉጉ ስለሆኑ፣ ሌሎች ፍየሎች ባሉበት ቦታ አይሆኑም ወይም ሌሎች በሚሄዱበት አይሄዱም፤ በጎች ግን ከሌሎች በጎች ጋር አብረው መሆን ምቾት ይሰጣቸዋል፤ እረኛውን የመከተል ባሕርይም አላቸው። * መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ፍየሎች በእስራኤል በዋናነት ደረጃ ወተት የሚገኘው ከፍየሎች ነበር። * የፍየሎች ቆዳ ድንኳን የወይን ጠጅ የሚያዝበት ስልቻ መመሥሪያ ያገለግል ነበር። * በብሉይም ሆነ በአዲስ ኪዳን ፍየሎች የኀጢአተኞች ምሳሌ ተደርገው ይቀርቡ ነበር፤ ምናልባትም ለዚህ ምክንያቱ ፍየሎች ከሚጠቃቸው ሰው የመኮብለል ብርቱ ዝንባሌ ስላላቸው ሊሆን ይችላል። * እስራኤላውያን ፍየሎችን እንደ የኀጢአት ተሸካሚ ምሳሌ ያደርጓቸው ነበር።